News Single
Explore our peace-building initiatives and success stories on
achieving global peace through community unity on our Global Peace
Bank Blog.
Explore our peace-building initiatives and success stories on
achieving global peace through community unity on our Global Peace
Bank Blog.
መስከረም 4/2018 ዓ.ም.
ሀዋሳ፣ ኢትዮጵያ
ግሎባል ፒስባንክ እናአቤኔዘር ሳፖርቲንግኤንድ ዲቨሎፕመንትአሶሴይሽን በጋራየሕዳሴውን ግድብመመረቅ በማስመልከትልዩ ዝግጅትአድርገው አከበሩ፡፡ሁለቱ ግብረ-ሰናይ ተቋማት ትናትቅዳሜ መስከረም 3/2018 ዓ.ም. በአቤኔዘር ሳፖርቲንግኤንድ ዲቨሎፕመንትአሶስየሽን የሕፃናትማቆያ ግቢውስጥ “የሕዳሴያችንቀንዲል” በሚልመሪ ቃልየተከበረ ሲሆን፣ “ለመላው የኢትዮጵያሕዝብ እናለሰላም ወዳድጎረቤት አገሮችየእንኳን ደስያላችሁ መልዕክትለማስተላለፍ ታስቦየተዘጋጀ ነው፤” ተብሏል፡፡
“ኢትዮጵያ ለዘመናት አባይንስትገድብ ነበር፤አሁን ደግሞአባይ በተራውኢትዮጵያን ይገነባል፤” ያሉት የሁለቱተቋማት መስራችናስራ አስኪያጅአቶ አርጋውአየለ፣ “የዘመናትየመልማት ጥያቄአችንበተሳካ ሁኔታለግብ ማድረሳችን፣የኢትዮጵያን እናሌሎች የአፍሪካጎረቤቶቻችንን የመቻልአቅም ያሳየነው፤” ብለዋል፡፡ “በዚህኛው ትውልድየተመዘገበው ድልቀጣይነት ኖሮት፣በሚቀጥሉት ትውልድድልድይ እንዲሆንእና ከጎረቤቶቻችንጋር እንዲያስተሳስረንግድቡ መሰረትነው፤” ያሉትስራ አስኪያጁ፣ “ኢትዮጵያ ከተረጅነትየረጅም ጊዜታሪክ ተላቃ፣እራሷን ችላለመኖር ለምታደርግውጥረት ጉልህማሳያ ይሆናል፤” በማለት መልዕክታቸውንከመጭው የኢትዮጵያትንሳዔ ጋርበማስተሳሰር አስተላልፈዋል፡፡አቶ አርጋውአያይዘው እንደገለፁት፣በተቋማቱ ሕፃናት፣ሰራተኞች እናአስተዳደር አካላትስም የተዋጣውገንዘብ 51, 900 ሲሆን፣ ይህ መሆኑ “ግድቡ የኔነው፤” የሚለውንበእርግጠኝነትና በኩረታለመናገር ያበቃናል፤” ሲሉ ተናግረዋል፡፡
በመርሀ-ግብሩላይ የተገኙትሌላኛው እንግዳ፣የፖለቲካ ሳይንስምሁር አቶ ደያሞዳሌ፣ በግድቡላይ ከምስረታውጀምሮ እስከፍፀሜውያለውን ሂደትበማውሳት፣ ኢትዮጵያከታችኛው ተፋሰስአገራት ጋርየገጠማትን ክርክሮች፣ፖለቲካዊ ድርድሮች፣የሃሳብና የእጅአዙር ጫናዎችንበመዘርዘር፣ እንደአንድኢትዮጵያዊ ዜጋበዲፕሎማሲው ዘርፍበሚድያና በተለያዩመድረኮች ያቀረቧቸውንተመክሮዎች ለተሳታፊያንአቅርበዋል፡፡ “የአባይወንዝ ከሌሎችወንዞች በተሻለከጎረቤት አገሮችጋር በእጅጉየሚያቆራኘን በመሆኑ፣ከተለያዩ ገባሮችየወሰደውን ውሃበአንድ ተፋሰስአድርጎ፣ ከጎረቤቶቻችንጋር ማስተሳሰሩ፣ኢትዮጵያ ያላትንአካፍሎ የመኖርባሕሏል ማሳያነው፤” ብለዋል፡፡ይህ ሁሉየውሃ ሃብትእያላት ኢትዮጵያበድህነት መነሳቷየሚያስቆጭ ስለመሆኑእና የግድቡመሰራት ይህንንገፅታና ሕይወትለመቀየር ትልቁንድርሻ እንደሚጫወትበአፅት አንስተዋል፡፡
በተጋባዥ እንግድነትበዝግጅቱ የተገኙትየታሪክ፣ የፖለቲካሳይንስና ዓለምአቀፍ ግንኙነትምሁር አቶ ተስፋፅዮንለገሰ፣ የአባይግድብ ክርክሮችእና የገጠሙንንፈተናዎች በማውሳት፣በእንግሊዝ ቅኝገዥነት ዘመንየነበረውን በሱዳንእና ግብፅመካከል ስለተደረገውስምምነት እናያስከተለውን ችግርአንስተዋል፡፡ “ይህስምምነት ኢትዮጵያንያላሳተፈ በመሆንተቀባይነት የሌለውብቻ ሳይሆን፣ኢ-ፍትሃዊነትጎልቶ የታየበትየዓለማችን ስሁትስምምነት ነው፤” ያሉት አቶተስፋፅዮን፣ “አገራችን ያንን ተቋቁማ ለግድቡ የመጠናቀቅ ድል መብቃቷ ትልቅ እመርታነው፤” ሲሉአክለዋል፡፡ በዚሁመልዕክታቸው፣ ቀጣዩንፈተና በፅናትታግሎ ማሸነፍየተረካቢው ትውልድየቤት ስራስለሆነ፣ ተተኪውትውልድ ይህንበመገንዘብ የወደፊትሕልሞቻችን ተጨባጭበማድረግ ለተግባራዊነቱበሕብረት መቆምእንደሚጠበቅበት ከአደራጭምር አሳስበዋል፡፡
በመርሃ-ግብሩየተገኙት የአቤኔዘርሳፖርቲንግ ኢንድዲቨሎፕመንት አሶሴሽንሕፃናት፣ ታዳጊዎችእና ወጣቶችበግድቡ መጠናቀቅደስታቸው የገለፁሲሆን፣ በተወካዮቻቸውበኩል የተሰማቸውንልዩ ልዩመልዕክት በመድረኩአጋርተዋል፡፡ የተጣለባቸውንከፍተኛ ሃላፊነትእንደሚረከቡ ቃልበመግባት፣ እድሜያቸውሲደርስ እናኃላፊነት በሚሰጣቸውግዜ ተመሳሳይየልማት አርበኝነትላይ በመሰማራትአገራቸውን ለማገልገልእንደሚፈልጉ በቁርጠኝነትገልፃዋል፡፡
በዝግጅቱ የተለያዩየማሕበረ-ሰብአካላት የተገኙሲሆን፣ በአባቶችናበእናቶች ምርቃትየዕለቱ መርሃ-ግብረ ተጠናቋል፡፡
2025-09-14